አእምሮ አንጎል የሚሠራው ነው
የሚተኮሱት ነርቮች (ኒውሮኖች) ከትውስታ፣ ከዘፈኖችና ከዘፈን ግንዛቤ ጋር የተያያዙት ናቸው። ሲተኮሱም ዘፈኑን ራሱ እንደሰማህ ይሆናል። ምክንያቱም ድምፄን ስትሰማ ወይም ዘፈን ስትሰማ ዘፈኑን በፍጹም አትሰማውም። ሁልጊዜ የምትሰማው ወደ ጆሮህ የሚደርሰውን ድምፅ ነርቮችህ የሚተረጉሙትን ነው። በዚህ ትርጉም አእምሮህ አንጎልህ የሚሠራው ነገር ነው፤ ይህም እጅግ መሠረታዊ በሆነ መንገድ።
ሙሉውን በፕሮፌሰር ጆን ጋብሪየሊ ይመልከቱ
አስተማሪ