ወደ ትውልድ ከተማዬ መመለስ እፈልጋለሁ ወደ ትውልድ ከተማዬ መመለስ እፈልጋለሁ *4 እናቴን ማቀፍ እፈልጋለሁ፤ አባቴንም ማቀፍ እፈልጋለሁ። ወደ ትውልድ ከተማዬ መመለስ እፈልጋለሁ። * 4 አያቴን (ሴቷን) ማየት እፈልጋለሁ፤ አያቴን (ወንዱንም) ማየት እፈልጋለሁ። ወደ ትውልድ ...