ብዙ ሰዎች መልካም ነገሮች ሲጀመሩ ከዳር ሆነው መመልከት ይወዳሉ
ነገር ግን ወደ ላይ ለመነሳት (Boost up) ማኅበረሰቡን ማበርታት አለብን፤ ከነበልባሎቹ አንዱ በመሆን።
ወይም ደግሞ የማኅበረሰቡን ተሳትፎ ወደ አስደናቂው ውቅያኖስ የሚያስገባ ትልቅ የውሃ ጠብታ በመሆን።
መልካም ነገሮች እንዲሁ ዝም ብለው አይወርዱልንም።
ስለዚህ ማኅበረሰቡን ለማበርታት ብቻ ወደ ላይ እንነሳ (Boost up)።